
Washing Machine 7.5kg
✔️ የልብስ እና የጫማ ማጠቢያ ማሽን
✔️CAPACITY 👉7️⃣.5️⃣KG
✔️አነስተኛ የልብስ እና የጫማ ማጠቢያ ማሽን
✔️ለቲሸርት፣ ለጂንስ ፣ለሹራብ፣ለልጆች ዩኒፎርም፣ ለጫማ ወዘተ
✔️በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው
✔️የራሱ የብረት መጭመቂያ ቅርጫት ያለው
✔️ ከቧንቧ ውሃ ቀጥታ መውሰድ የሚችል
☄️ አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ 240watt
✔️ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችልና የውሃ ማስወገጃ ቱቦ ያለው
✔️ውስጡ በአንድ ግዜ እስከ 50ሊትር ውሃ ስለሚይዝ ልብስ በደንብ አፅድቶ ያጥባል
💦 ዋጋ፦ 19,900 ብር