Mi Home 360° Security Camera 2K

Mi Home 360° Security Camera 2K High quality (CCTV Camera) #ከስልክዎ_ጋር_ተገናኝቶ_ባሉበት_ሆነው_እያንዳንዱን_ሁኔታ_መከታተል_ የሚያስችልዎ_360_ዲግሪ_የሚቀርፅ_ዘመናዊ_የደህንነት_(CCTV)_ካሜራ ✅በስልክዎ ወደተፈለገው አቅጣጫ እያሽከረከሩ አካባቢውን መቃኘት የሚያስችል ✅የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት ✅ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት  ማስተላለፍ የሚያስችል የራሱ የሆነ Speaker ያለው ✅በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ የሚቀርፅ ✅ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል ✅የካሜራውን lens በስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree  እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ ✅በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚያስችል ✅በማታ መቅረፅ የሚያስችል Night Vision Technology የተገጠመለት ✅ድምፅ ይቀዳል ✅እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል #Free_delivery PRICE = 8,800 ብር

☎️Call to Buy 0940446000

Post a Comment

Previous Next

Contact Form