
Ultra Bright Humidifier በኤሌክትሪክ የሚሰራ 👉330 ሚ ሊትር 👉 ለቤት መልካም መዓዛን የሚያጎናፅፍ ✌️ባህርዛፍ ፣ጥቁርአዝሙድ ፣ሽቶ እና ሌሎችን የሚያጤሱበት ምርጥ ዕቃ ለቤትም ለቢሮም እንዲሁም ለመኝታ ቤት መጠቀም ይችላሉ። ✌️ከ15 እስከ 16 ሰዓት ያለማቋረጥ የሚሰራ 👉ምንም አይነት ድምፅ የሌለው 👉የተሻለ እንቅልፍን ለማራመድ፣ ጭንቀትን ለማርገብ እና ስሜትን ለማሻሻል ጠቃሚ የሆኑ በውሃ የሚሟሟ አስፈላጊ ዘይቶችን በመጠቀም የመጨረሻውን የአሮማቴራፒ አካባቢ ይፍጠሩ። 👉የራሱ መብራት ያለው 💦 ዋጋ፦ ✅ 2500 ብር