2 in 1 Electric and Manual Chopper

2 in 1 Electric and Manual Chopper 👉 በኤሌክትሪክ እና በማንዋል የሚሰራ የስጋና ሽንኩርት መፍጫ። 👌 መብራት ቢጠፋ በማንዋል ለመፍጨት የሚያስችል ምርጥ እቃ። 🥩 ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ጉበት እንዲሁም ማንኛውም አይነት የስጋ አይነቶችን የሚፈጭ። 🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት የአትክልት አይነቶችን የሚፈጭ። 🍊ለአቡካዶ ፣ ማንጎ ፣ ፓፓዬ ፣ ሙዝ እንዲሁም ሌሎች የፍራፍሬ ጁሶች የማዘጋጀት አቅም ያለው። 👉 አጠቃላይ 4 ሊትር መያዝ የሚችል ባለ 5 ቢላ የሆነ ተመጣጣኝ እቃ። እንዲሁም ያለ መብራት ለመስራት የሚያስችል። 🚩 ሙሉ ለሙሉ ከብረት (stainless steel) የተሰራ። 👌 ለመኖሪያ ቤትና ለንግድ የሚሆን። 💦 ዋጋ፦ 3800 ብር

☎️Call to Buy 0940446000

Post a Comment

Previous Next

Contact Form